GV

GeezerVison

The World Wide Web, restored to 800 pixels of glory.

Home|About|Gaming cabinet|Archives|How it works|Starter sites

On this site

  • BBC News, አማርኛ
  • ይመልከቱ
  • ያድምጡ
  • ኢትዮጵያ
  • ፖለቲካ
  • ሴቶች
  • ጤና
  • ስፖርት
  • ጥበብ
  • ቴክኖሎጂ
  • ምጣኔ ሃብት

This view

  • Original page
  • New address

GeezerVison is showing www.bbc.com — ዜና - BBC News አማርኛ

BBC News, አማርኛ - ዜና

ዜና

  • ድሮን

    በኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ወረዳ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን እማኞች ተናገሩ

    በኦሮሚያ ክልል፣ ኪረሙ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰብ እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው አምስት እማኞች እንዳሉት በአዲሱ አደረጃጀት በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ውስጥ በተካተተው በቀድሞው ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪረሙ ወረዳ ባለፈው ሳምንት ዓርብ፣ ጥቅምት 27/ 2019 ዓ.ም. በተፈፀመው ጥቃት ሕፃናት እና ሴቶችን ጨምሮ 36 ሰዎች ተገድለዋል።

    ከ 5 ሰአት በፊት
  • የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ጋር

    አሜሪካ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረትን ለማርገብ አሰብ ወደብን "በድርድር መሣሪያነት" እንዳታቀርብ አምስት ሴናተሮች ጠየቁ

    የኢትዮጵያ መንግሥት አሰብ ወደብን በኃይል ለመያዝ የሚያደርገው ማንኛውም ጥረት በአሜሪካ "ተቀባይነት እንደማይኖረው ግልፅ" እንዲደረግ የአሜሪካ ሴኔት አባል የሆኑ አምስት ዴሞክራቶች አሳሰቡ። ሴናተሮቹ፣ አሜሪካ በሁለቱ አገራት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በምታደርገው ጥረት ውስጥ አሰብ ወደብ "በድርድር መሣሪያነት እንዳይቀርብም" ጠይቀዋል።

    ከ 2 ሰአት በፊት
  • አል ቡርሃን እና ዐቢይ አሕመድ

    የሱዳን እና ኢትዮጵያ ውጥረት የት ይደርሳል? የድንበር አካባቢውን የሚቆጣጠረውስ ማን ነው?

    ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ትደግፋለች በሚል የምትከስሰው ሱዳን ቅሬታዋን ለአፍሪካ ኅብረት አስገብታለች። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከኢትዮጵያ ግዛት በፈጸማቸው ጥቃቶች በሱዳን በንጹኃን ላይ ጉዳት መድረሱን እና የጤና ተቋማት መጎዳታቸውን ገልጻለች። ኢትዮጵያ ክሶቹን አስተባብላለች። በቅርቡም ሁለቱ አገራት አንዳቸው የሌላቸው ዲፕሎማቶች አባርረዋል። ለመሆኑ ይሄ መካረር የት ይደርሳል?

    ከ 5 ሰአት በፊት
  • ቫንስ እና ትራምፕ

    ቀጥታ , የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ከኢራን ከፍተኛ የደኅንነት ባለሥልጣን ጋር ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሚችሉ ተዘገበ

    የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ከኢራን ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ከፍተኛ የደኅንነት ባለሥልጣን ሞሄሲን ራይዚ ጋር በአካል ተገናኝተው መወያየት የሚችሉበትን ዕድል እየተመለከቱ መሆኑን ዎል ስትሪት ጆርናል ዘገበ።

  • ግብፃዊት ጋዜጠኛ ሊና አትላህ

    ተመድ የግብፅን የፕሬስ አፈና ሲያወግዝ፤ ካይሮ የታዋቂዋን ጋዜጠኛ የፍርድ ሂደት አራዘመች

    ከ 2 ሰአት በፊት
  • ዚምባብዌያዊው ደራሲ ሲምባራሼ ኩንዲዜዛ ለጽሑፉ ኤአይ መጠቀሙን ማስረጃ እንዳልተገኘ ኬን ፕራይዝ ገልጿል

    13 ሺህ ዶላር የተሸለመው ደራሲ ኤአይ መጠቀሙን የሚያሳይ ማስረጃ እንዳልተገኘ ተገለጸ

    ከ 3 ሰአት በፊት
  • ተማሪዎች እና መምህራን ትምህርት ቤቶችን ለቅቀው ሲወጡ

    በጣሊያን፣ ስኮትላንድ እና ሰሜን አየርላንድ በሺህዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ሐሰተኛ የቦምብ ዛቻ ደረሰባቸው

    ከ 3 ሰአት በፊት
  • መድፍ

    የቡድን 7 አገራት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረት ወደ ቀጣናዊ ግጭት ሊያመራ እንደሚችል አስጠነቀቁ

  • ባስ ከወላጆቹ ጋር

    "ወላጆቼ አብረው ለመሞት ስለወሰኑ ብቻዬን ሐዘን ተቀመጥኩ"

    11 ህዳር 2026
  • ሀከር

    ኢትዮጵያን የሳይበር ጥቃት ምን ያህል ያሰጋታል?

    ከዓመት ዓመት በዓለም አቀፍ እና በአገራዊ ደረጃ የሳይበር ጥቃቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው። በዓለም ደረጃ በሳይበር ወንጀል የሚደርሰው ዓመታዊ የኢኮኖሚ ኪሳራም ከ9.5 ትሪሊዮን እስከ 10.5 ትሪሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ተገምቷል። በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመሩ መሆኑ ከመንግሥት የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በኢትዮጵያ በ2018 ዓ. ም. ብቻ ከ71 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መመዝገቡ ተገልጿል። ለመሆኑ የሳይበር ጥቃት ለምን ጨመረ? ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተጋላጭ ናት?

    11 ህዳር 2026
  • ዶናልድ ትራምፕ

    ትራምፕ በቢቢሲ ላይ ያቀረቡት ስም የማጥፋት ክስ እንዲቀጥል ተወሰነ

    11 ህዳር 2026
  • የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴት

    የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትርን ከሥልጣን ለማንሳት በምክር ቤት የቀረበው ክስ ለጊዜው ከሸፈ

    11 ህዳር 2026

ቢቢሲ አማርኛ በቲክቶክ

አስተማማኝ ዜና እና መረጃን ቅድሚያ ለማግኘት ቢቢሲ አማርኛን ቲክቶክ ላይ ይከተሉ

እዚህ ያገኙናል
በአጭሩ ይመልከቱ ይዝለሉ ቀጥሉ

በአጭሩ ይመልከቱ

  • ጄት
  • ሴት
  • ገዱ እንዳርጋቸው
  • ምሥል
  • ምሥል
  • ምሥል
  • ምሥል
  • ምሥል
  • ፎቶ
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
  • ምሥል
  • የአቅራቢ እና የወታደር ምሥል

በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ

የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናልን ይቀላቀሉ

ይህንን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ

  • ሁለት ሱ-35 የጦር ጄቶች በአየር ላይ ሚሳይል እያስወነጨፉ

    ኢትዮጵያ ዘመናዊ ጄቶችን መታጠቋ በቀጣናው ኃይል አሰላለፍ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

    ኢትዮጵያ 12 እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሱ-35 የጦር ጄቶችን ከሩሲያ መረከቧን አስታውቃለች። እነዚህን በአራተኛ እና በአምስተኛ ትውልድ ተዋጊ ጄቶች መካከል የሚገኙትን ዘመናዊ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከአፍሪካ ከአልጄሪያ ቀጥሎ ሁለተኛዋ አገር ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ካለው የኃይል አሰላለፍ እና የሌሎች አገሮች ፍላጎት እንዲሁም ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሚና ከፍ በማድረግ በኩል ፉክክሮች እየተደረጉ ባሉበት ጊዜ እነዚህ ተዋጊ ጄቶች ምን ዓይነት አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል?

    30 ጥቅምት 2026
  • የተከማቸ የጦር መሣሪያ

    በትግራይ ክልል ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ

    በትግራይ ክልል፣ በአበርገለ የጭላ ወረዳ ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ። በፍንዳታው የሁለት ዓመት ልጅን ጨምሮ አምስት ሕጻናት እና ሦስት አዋቂዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች አረጋግጧል። በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደተጎዱ እና 15 ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል እንደገቡም ተገልጿል።

    3 ህዳር 2026
  • መቀለ ውስጥ የትግራይ ክልል ሰንደቅ ዓላማን የያዙ የትግራይ ኃይል አባላት

    ህወሓት እንዴት በፍጥነት ሊያፈገፍግ ቻለ? በቀጣይስ ምን ሊፈጠር ይችላል?

    በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ በአስር ቀናት ውስጥ የህወሓት መሪዎች እና ታጣቂዎች ዋና ከተማዋን መቀለን ለቅቀው ሸሽተዋል። በተከታታይ ቀናትም የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች የክልሉን ዋና ዋና ከተሞች እና አብዛኛውን አካባቢ ተቆጣጥረዋል። ከቀደመው ጦርነት በተለየ የህወሓት ኃይሎች እንዴት በአጭር ጊዜ አብዛኛውን የክልሉን አካባቢ ለቀው ሊወጡ ቻሉ? በቀጣይስ በክልሉ ምን ሊፈጠር ይችላል?

    21 ጥቅምት 2026
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

    ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ጠ/ሚ ዐቢይ አስጠነቀቁ

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ሰላም እንደምትፈልግ እና የልማት አጋር መሆን እንደምትሻ ጠቅሰው፤ ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ግን ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰኞ ጥቅምት 9/2013 ዓ. ም. በትግርኛ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ነው ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር አጋርነት እንደምትፈልግ ተናግረው የማስጠንቀቂያ መልዕክትም ያስተላለፉት።

    20 ጥቅምት 2026
  •  የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ

    ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ እንዴት እና በማን እገዛ ከእስር አመለጡ?

    20 ጥቅምት 2026
  • (ከግራ ወደ ቀኝ) ዶ/ር ቴዎድሮስ አረጋይ፣ ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ፣ አሰፋ አብርሃ፣ ⁠ዶ/ር ሺሻይ አማረ እና ረዳኢ ኃለፎም

    የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር አምስቱ ተሿሚዎች እነማን ናቸው?

    መስከረም አጋማሽ ላይ ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ አብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በአጋር ኃይሉ ቁጥጥር ስር ገብቷል። ክልሉን በማረጋጋት እና መልሶ በመገንባት በምርጫ የሚመጣ አስተደዳር ቦታውን አስኪረከብ ድረስ ለስድስት ወራት የሚቆይ የባለአደራ አስተዳደር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተሹሟል። አምስት አባላት ያሉት ይህ ባለአደራ አስተዳደርን የሚመሩት እና የመቀለ ከተማ ከንቲባ እንዲሆኑ የተሰየሙት አምስቱ ሰዎች እነማን ናቸው?

    19 ጥቅምት 2026
  • ማርኮ ሩቢዮ

    ህወሓትን "ተገንጣይ" ያሉት ሩቢዮ በአዲስ አበባ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ እንደነበር ተናገሩ

    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ከፌደራል መንግሥቱ እና ከአጋሮቹ ጋር እየተዋጋ የሚገኘውን ህወሓት "ተገንጣይ ቡድን" በማለት በአዲስ አበባ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞ እንደነበር ተናገሩ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት እየጨመረ በመምጣቱ ያላቸውን ስጋትም ገልጸዋል።

    18 ጥቅምት 2026
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና አምስቱ የባለአደራ አስተዳደር ተሿሚዎች

    የፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ክልል ጦርነቱ መጠናቀቁን ገልጾ የባለአደራ አስተዳደር መመሥረቱን አስታወቀ

    በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት የሚቆይ ባለ አደራ አስተዳደር ተቋቋመ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ይህ ባለአደራ አስተዳደር በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ነጻና ግልጽ ምርጫ በማከናወን ትግራይ የፌዴሬሽኑ አካል የምትሆንበትን ሁኔታ የማመቻቸት ኃላፊነት ተሰጥቶታል። በአስተዳደሩ ውስጥ በዋና አስፈጻሚነት ከተካተቱት መካከል የትግራይ ሰላም ኃይልን የሚመሩት ⁠ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ይገኙበታል።

    16 ጥቅምት 2026
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ

    ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ጋር በተያያዘ ባለፉት 5 ወራት አሜሪካ የወሰደቻቸው 5 እርምጃዎች

    ደም አፋሳሹ የትግራይ ጦርነት በፕሪቶሪያ ስምምነት አማካኝነት እንዲገታ ከፍተኛ ሚና ከነበራቸው አካላት መካከል የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ይጠቀሳሉ። አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ዋነኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ምዕራባውያን አገራት አንዷ ናት። የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከሳምንታት በፊት ዳግም ሲቀሰቀስ ቀድመው መግለጫ ካወጡ አገራትም አንዷ ናት። አሜሪካ ከጦርነት መነሳት በፊት እና በኋላ የወሰደቻቸውን እርምጃዎች እንደሚከተለው ቃኝተናል።

    15 ጥቅምት 2026
  • ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ

    ሶማሊላንድ በግብፅ የተመሠረተውን ጥምረት በመቃወም ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም ገለጸች

    ሶማሊላንድ የኢትዮጵያን ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥል የትኛውንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት እና ጥምረትን እንደምትቃወም ገለጸች። ነጻ አገርነቷን ያወጀችው ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ ከጎረቤታቸው ኢትዮጵያ ጋር ባላቸው ትብብር ከፍተኛ መተማመን እንዳላቸው ገልጸው "የኢትዮጵያን መረጋጋት እና ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥል የትኛውንም ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን" ብለዋል።

    16 ጥቅምት 2026
  • ሌ/ጄነራል ታደሰ፣ ኮሎኔል ተወልደ፣ ኮሎኔል ዓለምሰገድ እና አቶ ኢሳያስ

    'በሕይወት እንተርፋለን አላልንም' ፡ በህወሓት ቁጥጥር ስር የቆዩት የቀድሞ ባለሥልጣናት ምን ገጠማቸው?

    የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ፣ አራት የቀድሞ ባለሥልጣናት ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ከነበሩበት እስር አምልጠው በኢትዮጵያ ሠራዊት እጅ ከገቡ በኋላ ወደ መቀለ መመለሳቸውን ተናግረዋል። ባለሥልጣናቱ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በቀድሞ ጓዶቻቸው ከየቤታቸው ታግተው ከተወሰዱ በኋላ ያሳለፉትን እና እንዴት ሊያመልጡ እንደቻሉ ከመካከላቸው አንዱ ለቢቢሲ አጋርተዋል።

    13 ጥቅምት 2026
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ ምን ተነጋገሩ?

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ፤ ንግግራቸው ከኤርትራ ጋር "እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት" የተመለከተ መሆኑ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የውይይቱን ይዘት በዝርዝር ባይገልጹም "እጅግ ፍሬያማ" መሆኑን አስታውቀዋል።

    15 ጥቅምት 2026

የኢንተርኔት ዳታን በመቆጠብ የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽን በቀላሉ ማንበብ ይፈልጋሉ?

የቢቢሲ አማርኛን ድረ ገጽ በቀላሉ በመክፈት ዜና እና ታሪኮችን በጽሑፍ ብቻ ያንብቡ!

ዳታ ለመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበትን ድረ ገጽ ያንቡ።

የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቪድዮዎች

  • ዐቢይ

    ቪዲዮ,
    የኢትዮጵያ ጄቶች ለጎረቤቶቿ ስጋት ናቸው?

    ኢትዮጵያ ቁጥራቸው 12 የሚደርሱ ሱ-35 ጄቶችን መታጠቋን አስታውቃለች። የጄቶቹን አቅም፣ በጎረቤት አገራት ዘንድ የሚፈጥሩትን ስሜት እንዲሁም አጠቃላይ በቀጣናው ስለሚኖራቸው ሚና ቢቢሲ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪ እና አሠልጣኝ ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉን አናግሯል።

  • ዐቢይ እና ሐሰን

    ቪዲዮ,
    ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን እንዳይተማመኑ የሚደርጓቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?

    ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ግንኙነታቸው በጊዜ ሂደት የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። አንዳንዴ በጠላትነት ሲፈራረጁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ወዳጅ ይሆናሉ። አገራቱ በድንበር ይገባኛል ከባድ ጦርነቶችን ያደረጉ ቢሆንም፣ በትብብር የቆሙባቸው ጊዜያትም አሉ።ለመሆኑ የሁለቱን አገራት ግንኙነት የተረጋጋ እንዳይሆን የሚያደርገው ምክንያት ምንድን ነው?

  • ታደሰ እና ተወልደ

    ቪዲዮ,
    "በሕይወት እንተርፋለን የሚል ተስፋ አልነበረንም" ኮ/ል ተወልደ ገ/ትንሳኤ

  • የኤርትራ ካርታ፣ ባንዲራ እና ጁሊያን

    ቪዲዮ,
    “እኛ አዲስ አገር ስለሆንን ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለንም”

    ለጋዜጠኞች ክፍት ወዳልሆነችው ኤርትራ በቅርቡ የመጓዝ ዕድል አግኝታ የነበረችው የሮይተርስ ዘጋቢ ጁሊያን ፓራቪሲኒ አሥመራ በጣሊያን ጊዜ የተገነቡ ሕንጻዎቿን ጠብቃ ብዙም እንቅስቃሴ የማይደረግባት ሆና አግኝታታለች። የኢንተርኔት አገልግሎት ቁጥጥር የሚደረግበት እና ውስን በመሆኑ ሕዝቡ ከቀሪው ዓለም መነጠሉንም ታዝባለች። የአገሪቱ ባለሥልጣናትም ኤርትራ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለችም ብለዋታል።

  • ምሥል

    ቪዲዮ,
    የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና ከኤርትራ ጋር ያለው ውጥረት

    በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀውስ የበለጠ ያወሳስባል ስለተባለው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እስካሁን ምን እናውቃለን? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቀጥታ ጦርነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ?

  • ጃዋር መሐመድ

    ቪዲዮ,
    “ከትብብሩ ጀርባ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን አሉበት” ጃዋር መሐመድ

    ሰባት የተቃዋሚ ኃይሎች የፈጠሩትን ትብብር አስመልክቶ ቢቢሲ ከፖለቲከኛው ጃዋር መሐመድ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል። በቃለ መጠይቁ ትብብሩ ሦስት ውጤቶች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተናግረዋል። ከዚህም ባለፈ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን ከትበብሩ ጀርባ እንዳሉ ተናግረዋል።

  • ኤአይ

    ቪዲዮ,
    ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?

    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውሎ ከፍተኛ ጥቅምን አስገኝቷል። በዚህም ውስብስብ ነገሮችን ከማቅለል አልፎ በርካታ ተግባራትን በቀላሉ ለመፈጸም አስችሏል። ይህ ደግሞ በተለያዩ መስኮች የሰዎችን ሥራ እየወሰደ እንደሆነ ሲገልጽ ቆይቶ አሁን ደግሞ የሰውን ልጅ ሊያጠፋ ይችላል የሚል ስጋት እየተሰማ ነው

  • ዢ እና ሲሲ

    ቪዲዮ,
    አነጋጋሪ የሆነው የቻይናው ፕሬዝዳንት የካይሮ ጉብኝት

    የቻይናው ፕሬዝዳንት ካይሮን በጎበኙበት ወቅት ግብፅ በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ የምታራምዳቸውን አቋሞች የሚደግፍ የጋራ መግለጫ ሁለቱ አገራት አውጥተዋል። የዓለማችን አንዷ ኃያል አገር ቻይና ይህንን አቋም ማንጸባረቋ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?

  • ታጣቂ

    ቪዲዮ,
    በቀይ ባሕር እንቅስቃሴ ላይ ስጋት የፈጠረው እና ሚሊዮኖች የሚጠየቅበት የሶማሊያ ባሕር ላይ ውንብድና

  • ዢ

    ቪዲዮ,
    የሰው እና የሮቦት ፉክክር፡ ሮቦቶች ሰውን ሙሉ ለሙሉ መተካት ይችላሉ?

  • የቱርክ፣ ሳዑዲ እና ፓኪስታን መሪዎች

    ቪዲዮ,
    ግብፅ ትቀላቀለዋለች እየተባለ ያለው ቱርክ፣ ሳዑዲ እና ፓኪስታን የመሠረቱት 'የሙስሊም ኔቶ'

    ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን 'የመካ ስምምነት'ን ከፈረሙ ከአንድ ሳምንት በላይ ሆኗቸዋል። አንዳንድ ተንታኞች አገራቱ የተፈራረሙትን የመከላከያ ስምምነት "የሱኒ ስምምነት" ወይም "የሙስሊም ኔቶ" ሲሉ ጠርተውታል። አንዳንዶች እንደ ኢራን እና እስራኤል ላሉ አገራት የተላለፈ መልዕክት አድርገው አቅርበውታል። ሌሎች ደግሞ ይህ ስምምነት አገራቱ ለደኅንነት ዋስትና በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለመቀነስ ያላቸውን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ ነው ይላሉ። ነገር ግን ሙሉው ስምምነት ለሕዝብ ይፋ ባለመሆኑ እየተሰሙ ያሉት መላምቶች ብቻ ናቸው።

  • ፍጹም

    ቪዲዮ,
    ለግብርና ድሮን የሠራው ታዳጊ ፍጹም አማረ

ቢቢሲ አማርኛን በዋትስአፕ ላይ ያግኙ

የዋትስአፕ ቻናላችን አባል ይሁኑ

አነጋጋሪ ጉዳይ

  • ስደተኛ በፖሊስ ተይዞ

    በአሜሪካ የዴሞክራቶች ድል መቀዳጀት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምን ዕድል ይዞ ይመጣል?

    ለትራምፕ አስተዳደር እንደ "ሕዝበ ውሳኔ" ተደርጎ በታየው የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው ለስደተኞች ትልቅ ተስፋ የሰጠ ይመስላል። የትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች ላይ ጥብቅ ፖሊሲ እያራመደ ሲሆን በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሲተችም ቆይቷል። የዴሞክራቶች ድል ለኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች ምን አንደምታ ይኖረዋል?

    5 ህዳር 2026
  • ሜላት ኪሮስ መድረክ ላይ ንግግር እያደረገች

    በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ታሪክ የሠሩ የአፍሪካ የዘር ሐረግ ያላቸው ፖለቲከኞች

    5 ህዳር 2026
  • ታጣቂ

    በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ "የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት" እና "ኢመደበኛ ታጣቂዎች" 48 ሰዎችን መግደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

    4 ህዳር 2026
  • ክላሽ በአንድ እጁ የያዘ ታጣቂ

    በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

    2 ህዳር 2026
  • በአርሲ የተገደሉ ሰዎች የቀብር ሥነ ሥርዓት ሲፈጸም

    በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሕጻናትን ጨምሮ "ከ40 በላይ ሰዎች" መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ

    በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ በሳምንት ልዩነት ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ሦስት የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ትናንት ቅዳሜ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ "46 ሰዎች" በአካባቢው በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን "በአንድ ጉድጓድ" መቀበራቸውን ሁለት ነዋሪዎች፣ ቀብሩ የተፈጸመበት ቤተ ክርስቲያን እና የወረዳው የቤተ ክርስቲያን ምንጮች ገልጸዋል።

    25 ጥቅምት 2026
  • አርሲ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ጥቃቶችን አስተናግደዋል

    አርሲ ውስጥ ባለፉት ዓመታት በተፈፀሙ ጥቃቶች ብዙ ሰዎች የተገደሉባቸው የትኞቹ ናቸው?

    በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ አደረጃጀት በደቡብ ምሥራቅ ዞን ሥር በተካተተው የቀድሞው አርሲ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ተፈፅመዋል። ከ2014 ዓ.ም. አንስቶ እየበረታ መምጣቱ በሚነገረው ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ለተወሰነ ጊዜ ጋብ እያለ ቀጥሏል። ከጥቃቱ ጀርባ ያለው ኃይል ማን ነው የሚለው ጥያቄ አሁንም እንቆቅልሽ ነው። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዚሁ አካባቢ ተፈጽመው በርካቶች የተገደሉባቸው ጥቃቶች የትኞቹ ናቸው?

    27 ጥቅምት 2026
  • የኢትዮጵያው ፋብሪካ በዓመት ከ600 ቶን በላይ ውድ ማዕድናትን የማጣራት አቅም እንዳለው ተገልጿል

    ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ አገራት የሚገነቡ የማዕድናት ማጣሪያዎች አህጉሪቱን ከምዕራባውያን ጥገኛነት ነጻ ያወጣሉ?

    26 ጥቅምት 2026
  • ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

    "ገለልተኝነቴን ጠብቄ አገር ግንባታ ላይ ነበርኩ" ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

    በኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት የቆዩ እና የግጭት መንስዔ የሆኑ የተለያዩ አለመግባባቶችን በምክክር የመፍታት ሂደትን እንዲመራ የተቋቋመው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ጊዜ አገሪቱ በግጭቶች ውስጥ እንዳለች ተጠናቋል። ኮሚሽኑ የምክክር ምክረ-ሃሳቦችን ለሕዝብ ይፋ ሳያደርግ የሥራ ጊዜው መጠናቀቁን እንዲሁም የሂደቱ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? የሚለውን በማንሳት ቢቢሲ ከአራት ዓመት በላይ በሥራ ላይ የቆየውን ኮሚሽን የመሩትን ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጠይቋል።

    24 ጥቅምት 2026
  • የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

    "በምፅዋ ወደብ" በኩል ለህወሓት የቀረበ "ለአንድ መጠነኛ አገር" የሚሆን መሣሪያ መያዙን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ

    25 ጥቅምት 2026
  • ጥሬ ስጋ

    በአፍሪካ ትልቁ የእንስሳት ሀብት ባላት ኢትዮጵያ ሥጋ ለምን ለብዙዎች ቅንጦት ሆነ?

    23 ጥቅምት 2026
  • አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

    የመንግሥት ለውጥ - የሰሜኑ ጦርነት - የፓርላማ የምሬት ንግግር - ስደት ፡ የገዱ አንዳርጋቸው የለውጡ ስምንት ዓመታት

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአገር ከመውጣታቸው በፊት መስከረም ማብቂያ ላይ በአዲስ ምክር ቤት የተተካው የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣ በክልል እና በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ ከፍተኛ ባለሥልጣን ነበሩ። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ሥልጣን የመጡበት ለውጥ ውስጥ ሚና ከነበራቸው ሰዎች መካከልም አንዱ ነበሩ፤ አሁን ግን በስደት ላይ ይገኛሉ። አቶ ገዱ ባለፉት 8 ዓመታት ያለፉባቸውን ውጣ ውረዶች በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

    17 ጥቅምት 2026
  • ስለላ

    በአገራቸው ላይ አደገኛውን ስለላ ለዩክሬን የሚያካሂዱት ፀረ ፑቲን ሩሲያውያን

    20 ጥቅምት 2026

ከየፈርጁ

  • ኤዶም

    "ይህን የሰውነት ቅርጽ ለማምጣት ከወንዶች በላይ መጣር ይጠይቃል" - በጡንቻ የፈረጠሙት ኢትዮጵያውያን ሴት ቦዲ ቢልደሮች

    31 ጥቅምት 2026
  • ልጅ የምታስጠና እናት

    በትዳር ውስጥ ለምን ሴቶች ላይ የሥራ ጫና ይበረታል? እንዴትስ ማቅለል ይቻላል?

    4 ህዳር 2026
  • መሰለች ካሽንቴት

    'ካሳ ስለከፈልኩብሽ ታገቢኛለሽ'፡ በግፍ የተገደለችው የሴቶች መብት ተሟጋቿ መሰለች

    28 ጥቅምት 2026
  • ዶ/ር አብዱረሕማን በቡታን አገር፣ ለአርሶ አደሮች ስለተሻሻለ ድቅል በቆሎ ዘር የመስክ ስልጠና ሲሰጡ

    በኔፓል እና ፓኪስታን ላበረከቱት የግብርና ሥራ ታላቁን ሽልማት ያሸነፉት ኢትዮጵያዊ

    21 ጥቅምት 2026
  • ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል

    ማኅበራዊ ኂስን በሳቅ አዋዝቶ የሚያቀርበው ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል

    25 ጥቅምት 2026
  • ኒኪታ ሞርጋን የዐይን ሽፋሽፍት ቀዶ ሕክምና አድርጋለች

    በርካታ ሴቶችን ለችግር እያጋለጠ ያለው አደገኛው የሽፋሽፍት ቀዶ ሕክምና

    14 ጥቅምት 2026
  • ፈተና ላይ ያሉ ተማሪዎች

    በኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባቸው አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚለያቸው ምንድን ነው?

    15 ጥቅምት 2026
  • ድምጻዊ እና ተዋናይት ሳብሪና ካርፔንተር በመሰናዶው ላይ ያደረገችው ልብስ ረዘም ያለ ተጎታች ያለው ነበር

    አጫጭር ቪድዮ በመሥራት እስከ 160 ሺህ ዶላር የሚያገኙት ወጣቶች

    16 ጥቅምት 2026
  • የማንችስተር ሲቲ አርማ

    ማንቸስተር ሲቲ የፈፀማቸው የሕግ ጥሰቶች እርስዎ በሚደግፉት ቡድን ላይ ምን ያህል ጉዳት አደረሰ?

    13 ጥቅምት 2026
  • 
በኤአይ የተፈበረከ የዶክተር ምሥል

    በዩቲዩብ ላይ የጤና ምክሮችን የሚሰጡ በኤአይ የተፈበረኩ ዶክተሮች ለምን አረጋውያንን ዒላማ አደረጉ?

    7 ጥቅምት 2026
  • በአውቶቡስ ውስጥ ቆሞ የሚሰብክ ሰው

    ጋና በሕዝብ ማመላሻዎች ላይ የሚሰብኩ ፓስተሮችን በእስር የሚቀጣ ሕግ ለምን አወጣች?

    4 ጥቅምት 2026
  • BBC

    ድምጽ,
    ቢቢሲ አማርኛ ዜና

አጃኢብ!

  • ሊበን እና ፋራህ

    ለሰባት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የአባትነት ጥያቄ በፍርድ ቤት ውሳኔ አገኘ

    22 ጥቅምት 2026
  • ቄስ ፓትሪሲዮ አልፍሬዶ ሳንቼዝ ሞሊናሪ

    በቅዳሴ ላይ ሳሉ መስቀል ወድቆባቸው የሞቱት ቄስ ምን ሲሉ ነበር?

    20 ጥቅምት 2026
  • ብዙ ገንዘብ አፍሶ የያዘ እጅ

    1 ሚሊዮን ዶላር የማሸነፍ ከ50 በመቶ ዕድል እና 50 ሺህ ዶላር አሁኑኑ ከመውሰድ የቱን ይመርጣሉ?

    18 ጥቅምት 2026
  • የፌስቡክ ጽሑፏን ያየው ጌሪ ሰመርፊልድ ኩላሊት ሊለግሳት ፈቅዷል

    ፌስቡክ ላይ በቀረበ ተማጽኖ ልቡ ተነክቶ ለማያውቃት እናት ኩላሊቱን የለገሰው ደግ ግለሰብ

    10 ጥቅምት 2026
  • የስልክ ስክሪን

    ልጁን መግደል እንደሚፈልግ ለቻትጂፒቲ በመናገሩ የታሰረው አባት

    2 ጥቅምት 2026
  • በራሽ መኖሪያ ቤት በግንቦት ወር በተደረገ ብርበራ ከፍተኛ የገንዘብ እና የወርቅ ክምችት ተገኝቷል

    ወርቅ በቤቱ አከማችቶ የነበረው የቀድሞው የአሜሪካ ሰላይ 200 ሚሊዮን ዶላር ማጭበርበሩን አመነ

    7 ጥቅምት 2026
  • ለሽምግልና የተዘጋጁ ግዙፍ የአበባ እቅፎች

    እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚወጣባቸው ግዙፍ የሽምግልና አበባዎች ፡ የአበባ አብዮት ወይስ የባህል ለውጥ?

    ከጋብቻ በፊት የሚደረገው የሽምግልና ሥነ ሥርዓት ከፍተኛ ድግስ እና ገንዘብ የሚፈስበት እየሆነ መጥቷል። ከሚዘጋጀው ድል ያለ ድግስ ባሻገር በመቶ ሺዎች ብር የሚያስወጡ ቄንጠኛ ግዙፍ የአበባ ‘እቅፎች’ ደግሞ የሽምግልናው ሥርዓት አካል ሆነዋል። በተለይ የሚቀርበው የአበባ ስጦታ መነጋገሪያ ሆኗል። የሽምግልና ሥነ ሥርዓት የሰርግን ቦታ እየተካ ነው? ግዙፉ የአበባ ስጦታስ ከየት የመጣ ልማድ ነው?

    10 ነሐሴ 2026
  • ጡንቻማ የሰው አካል

    'ቦዲ ቢውልደሮች' በወጣትነታቸው እየሞቱ ያሉት ለምንድነው?

    27 ነሐሴ 2026
  • በካቴና የታሰረ እጅ

    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ለ11 ዓመት ተደብቆ የቆየው ግድያ ሲጋለጥ የሟች እናት እና ወንድሞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

    19 መስከረም 2026
  • አንድ ታማሚ እና ሁለት ሀኪሞች በአጠቃላይ 3 ሰዎች በሆስፒታል ውስጥ ቆመው የሚያሳይ ፎቶ

    በንቅለ ተከላ ለሰው የተተካ የአሳማ ኩላሊት ለ271 ቀናት በመሥራት በህክምናው ዘርፍ ክብረ ወሰን ያዘ

    20 መስከረም 2026
  • ሳተላይቶች በህዋ ላይ

    አሜሪካ በጠፈር ላይ ምን ዓይነት የጦር መሣሪያዎች አሏት?

    17 መስከረም 2026
  • ታንዛንያዊው መካኒክ ቦኒፌስ ምጋላ

    ከ80 በላይ ሰዎችን ለሞት የዳረገው 'የወንዶች ብልት ስርቆት' ክስ

    5 መስከረም 2026

የተመለሱ ጥያቄዎች

  • የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስልጠና የሚወስዱ ተማሪዎች

    በኢትዮጵያ የተጀመረው ሰው ሠራሽ አስተውሎት በ 8 አገር በቀል ቋንቋዎች የማሰልጠን ሥራ

    6 ህዳር 2026
  • ካፒቶል ሂል

    ተጠባቂ የሆነው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ምንድን ነው?

    2 ህዳር 2026
  • ጎሞሶ ማቴጋ

    " እያንዳንዱ ወንድ ድርሻውን ሊወጣ ይገባል" የሴቶችን ጥቃት ለማስቆም የሚሞክሩት ደቡብ አፍሪካውያን ወንዶች

    4 ጥቅምት 2026
  • ቡና

    በጣም ትኩስ ቡና ወይም ሻይ መጠጣት የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ጥናት አሳየ

    1 ጥቅምት 2026
  • በትራስ የተሸፈነች ሴት

    እንቅልፋችንን ሳንጨርስ ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ላይ የምንነቃው ለምንድን ነው?

    30 መስከረም 2026
  • ካርሎስ ባራጋን በናይጄሪያ ሌጎስ ከተማ የሚገኘው ኢኮቱን መንደር

    በኢንተርኔት ግንኙነት እናቱን ያጭበረበረውን ናይጄሪያዊ ፍለጋ አህጉራትን ያቋረጠው ስፔናዊ

    13 መስከረም 2026
  • አደይ አበባ

    አደይ አበባ በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚበቅለው? ለምን በአዲስ ዓመት?

    11 መስከረም 2026
  • ችቦ ማብራት

    የአዲስ ዓመት አከባበር ሥርዓቶች በተለያዩ የዓለም አገራት

    በዓለም ላይ ያሉ የተለያዩ አገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመታቸውን የሚያከብሩት በተለያየ ጊዜ ነው። በርካታ የምዕራባውያን እና ከእነሱ ጋር ትስስር ያላቸው አገራት ጥር ወር ላይ አዲስ ዓመታቸውን የሚጀምሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የእስያ አገራት ደግሞ ከዚህ የተለየ የአዲስ ዓመት አከባበር አላቸው። በተለያዩ የዓለማችን ክፍል የሚገኙ አገራት አዲስ ኣመትን እንዴት ያከብሩታል?

    11 መስከረም 2026
  • የመርካቶር ካርታ

    የምንጠቀምባቸው የዓለም ካርታዎች የተሳሳቱ ናቸው? ለምንስ አወዛጋቢ ሆኑ?

    6 መስከረም 2026
  • አልጋ ጫፍ ላይ የተቀመጠ ወንድ

    አደገኛ የሆነውን የብልት ማወፈሪያ ሕክምና የሚወስዱ ወንዶች ቁጥር ለምን ጨመረ?

    3 መስከረም 2026
  • ዶ/ር ተፈራ በላቸው
    1:28

    ቪዲዮ,
    ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች, ርዝመት 1,28

    ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች

    1 መስከረም 2026
  • ቦዲ ቢዩልደር
    1:24

    ቪዲዮ,
    የቦዲ ቢዩልደሮችን ልብ ቀጥ እያደረገ ያለው ነገር ምንድን ነው?, ርዝመት 1,24

    የቦዲ ቢዩልደሮችን ልብ ቀጥ እያደረገ ያለው ነገር ምንድን ነው?

    1 መስከረም 2026

ሌላ ዕይታ

  • ነጋዴዎች እና ገዥዎች የተለያዩ ባህላዊ ምርቶችን ሲገበያዩ

    ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?

    10 ህዳር 2026
  • የዘር ፍሬ

    የወንዶች መካንነት እስካሁን እንዴት በቂ ትኩረት ሳያገኝ ቀረ?

    10 ህዳር 2026
  • በመደዳ የተቀመጡ መነኩሴዎች

    የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ተቃውሟቸውን በማሰማት "የፈጣሪን ሥራ እየተከላከልን ነው" የሚሉት መነኮሳት

    9 ህዳር 2026
  • የሳሳ ፀጉሩን በስልክ ላይ የሚመለከት ሰው

    እስከ 160 ሺህ ብር የሚከፈልበት በኢትዮጵያ የሚደረገው የፀጉር ንቅለ ተከላ

    9 ህዳር 2026
  • በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የተሰራ የ1980ዎቹ አለባበስ

    አሁናዊ ፎቶን የ1980ዎቹ መልክ የሚያላብሰው ቻትጂፒቲ ምን ያህል ለደኅንነት አስጊ ነው?

    8 ህዳር 2026
  • በቤተ መጻሕፍት ወለል ላይ የተቀመጠች ሴት

    ከአሜሪካ ቤተ መጻሕፍት እየጠፉ ያሉ እና ሳንሱር የሚደረግባቸው መጻሕፍት

    7 ህዳር 2026
  • Women cheer during an election night event with Michigan Democrats in Detroit, Michigan, US on Tuesday 3 November 2026. The women of several races - one wearing a headscarf - are raising their hands in the air as they sit in an audience. There are some men nearby.

    የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ውጤት ለሩሲያ፣ ለቻይና፣ ለኢራን፣ ለሳዑዲ . . . ምን ማለት ነው?

    6 ህዳር 2026
  • ሕፃን ልጅ በመድፌ ክትባት እየተሰጠው

    አሜሪካ በጊኒ ቢሳው ጨቅላዎች ላይ ልታደርግ የነበረው አወዛጋቢው የክትባት ሙከራ ለምን ተሰረዘ?

    5 ህዳር 2026

ቢቢሲ አማርኛን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ይከታተሉ

  • TikTok
  • YouTube
  • Facebook
  • WhatsApp

በስፋት የተነበቡ

  1. 1
    አሜሪካ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረትን ለማርገብ አሰብ ወደብን "በድርድር መሣሪያነት" እንዳታቀርብ አምስት ሴናተሮች ጠየቁ
  2. 2
    በኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ወረዳ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን እማኞች ተናገሩ
  3. 3
    ቀጥታ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ከኢራን ከፍተኛ የደኅንነት ባለሥልጣን ጋር ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሚችሉ ተዘገበ
  4. 4
    የሱዳን እና ኢትዮጵያ ውጥረት የት ይደርሳል? የድንበር አካባቢውን የሚቆጣጠረውስ ማን ነው?
  5. 5
    13 ሺህ ዶላር የተሸለመው ደራሲ ኤአይ መጠቀሙን የሚያሳይ ማስረጃ እንዳልተገኘ ተገለጸ
  6. 6
    ተመድ የግብፅን የፕሬስ አፈና ሲያወግዝ፤ ካይሮ የታዋቂዋን ጋዜጠኛ የፍርድ ሂደት አራዘመች
  7. 7
    በጣሊያን፣ ስኮትላንድ እና ሰሜን አየርላንድ በሺህዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ሐሰተኛ የቦምብ ዛቻ ደረሰባቸው
  8. 8
    "ወላጆቼ አብረው ለመሞት ስለወሰኑ ብቻዬን ሐዘን ተቀመጥኩ"
  9. 9
    ኢትዮጵያን የሳይበር ጥቃት ምን ያህል ያሰጋታል?
  10. 10
    ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?
You are visitor 01402503 — GeezerVison does not store the pages you look up.
Best viewed with Netscape Navigator 4.7 or Internet Explorer 6 at 800×600. No cookies required.